icon-menu.svg

Estás suscrito a Chefbook

Barra libre de artículos de viajes

SUSCRÍBETE a Chefbook por 2,99€/semana

IVA incluido y no te pierdas nada.

ፎርትናይት ምዕራፍ 3 ክፍል 5 ላይ በርካታ ኤክሲፒዎችን (XP) ማግኘት የሚያስችሉ ካርታዎች 

ፎርትናይት ምዕራፍ 3 ክፍል 5 ላይ በርካታ ኤክስፒዎችን (XP) ማግኘት የሚያስችልዎ የካርታ ኮድ ተዘጋጅቷል። ይህን ካርታም እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ እና ካርታውን በመጠቀም እንዴት በርካታ ኤክስፒዎችን በአጭር ጊዜ ማግኘት እንደሚችሉም እናያለን።  

የውጊያ ማለፊያዎን ደረጃ ለማሳደግ እና በርካታ ኤክስፒዎችን ለማግኘት የካርታ ኮዱን ጌሙ ላይ በሚገኘው መፈለጊያ ላይ ያስገቡ።  ካርታው ውስጥ ገብተው ጌሙን መጫወት ከመጀመርዎ በፊት ከግላዊ ወይም ይፋዊ ሞድ አንዱን ይምረጡ። 

በርካታ ኤክስፒዎችን ሊያስገኘልዎ የሚችል ወሳኝ ካርታ 

በአንድ ጊዜ በርካታ ኤክስፒዎችን ማግኘት ከፈለጉ ፥ ሸፍል-ጌመር (ShuffleGamer) በተባለ ዩ-ቲዩበር የተገኘው ካርታ 2264-7801-0437 ላይ የሚገኙ ሂደቶችን መከል ብቻ ነው የሚጠበቅብዎ ፥ ሂደቱ ግፋ ቢል 20 ደቂቃ ያህል ቢወስድ እና በየቀኑ ደጋግመው ሊያደርጉት የሚችሉት ሂደትም ነው። 

  • ኮድ መፈለጊያ ላይ ይሄን ቁጥር 2264-7801-0437 ያስገቡ። 

  • ካርታውን ግላዊ ሞድ ላይ ይጫኑ። 

  • ጨዋታው እንደተጀመረ ወደ ማዕከላዊ ሊፍቱ በመሄድ ፣ ካርታው ላይ ወደ ሚገኘው ማዕከላዊ ክፍል ይብረሩ። 

  • ወደ ቀኝ ይሂዱ እና ከሰማያዊው ሰዓት ቆጣሪ አጠገብ ካለው መወጣጫ ስር ይቀመጡ። 

  • የገፀ-ባህሪዎን ማንኛውንም ልዩ እንቅስቃሴ (emote) በመጠቀም ፣ ቀጥሎ የሚመጣውን ባለ አራት መዓዘን ቁልፍ ይጫኑ። 

  • ሰዓት ቆጣሪው ዜሮ እስኪደርስ ይጠብቁ እና 5-9-2ን ይፃፉ። 

  • በቀኝ በኩል የመጣውን ባለ አራት መዓዘን ቁልፍ ይጫኑ። 

  • ከተሰወሩ (Teleport) በኋላ ፊት ለፊት የሚያገኙትን ጄት-ፓክ (Jetpack) ይውሰዱ። 

  • ቀድመው ወደ ሚያገኙት ትልቅ የድልድይ ምሰሶ ይሂዱ እና ከታች የሚገኘውን ባለ አራት መዓዘን ቁልፍ ይጫኑ። 

  • መጀመሪያ ወደ ነበሩበት ቦታ እንደተመለሱ ፣ ከድልድዩ በስተግራ በኩል ካለው መግቢያ በር አጠገብ ወደሚገኘው ትልቅ ሐውልት በመሄድ ፣ ግርጌ ላይ የሚገኘውን ባለ አራት መዓዘን ቁልፍ ይጫኑ። 

  • በቀኝ በኩል ወደ ሚገኘው የቤተ-መንግስቱ አንደኛ ፎቅ ለመውጣት ጄት-ፓክዎን ይጠቀሙ። 

  • ጥግ ላይ ወደ ሚገኙት ሁለት በርሜሎች በመሄድ ፣ ባለ አራት መዓዘን ቁልፉን ይጫኑ። 

  • ሪስፖውን (respawn) ካደረጉ በኋላ ጄት-ፓክዎን በመጠቀም የቤተ-መንግስቱ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ወደ ሚገኘው በረንዳ ይሂዱ። 

  • በግራ በኩል ወደ ሚገኘው እሳት ማንደጃ በመሄድ ግርጌ ላይ የሚገኘውን ባለ አራት መዓዘን ቁልፍ ይጫኑ። 

  • ሪስፖውን (respawn) ካደረጉ በኋላ ወደ ቤተ-መንግስቱ በመግባት ዙፋኑ የተቀመጠበትን ክፍል ይፈልጉ። 

  • በዙፋኑ ግርጌ ላይ የሚገኘውን ባለ አራት መዓዘን ቁልፍ ይጫኑ።. 

  • ሰይፎች የያዙትን በርሜሎች ለማግኘት ወደ ቤተ-መንግስቱ ሰገነት በመሄድ ባለ አራት መዓዘን ቁልፉን ይጫኑ። 

በመጨረሻም ወደ ቤተ-መንግስቱ በረው በመመልስ ፣ በርሜሎቹን ሁለተኛው ፎቅ በረንዳ ላይ ያግኙ እና አራት መዓዘን ቆልፉን ተጭነው ሁሉንም እንስሳት አስወግደው ተጨማሪ ኤክስፒዎችን ያግኙ። 

icon-x.svg

icon-x.svg

You are in offline mode !