
ሼሊ (Shelly) - (Brawl Stars)
ልዩ ችሎታዋን ከተጠቀመች በኋላ ህይዎቷን መፈወስ ትችላለች።
መደበኛ የጥቃት ዘዴዋን በመጠቀም ሁለት ጊዜ መተኮስ ትችላለች።
5 ጠላቶችን ስታሸንፍ ልዩ እንቅስቃሴዋን ታሳያለች።
ቦ (Bo) - (Brawl Stars)
ጭራቆች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ይችላል።
ሲቆም ፈንጂ ይጥላል።
ጭራቆች ላይ ተጨማሪ 25% ጉዳት ማድረስ ይችላል።
ማቪስ (Mavis) - (Hay Day)
ካሮቶችን በመሰብሰብ ተጨማሪ ሳንቲሞችን ያስገኛል።
የተሰበሰቡ ካሮቶች የቡድን አጋሮችዎን መፈወስ ያስችላል።
ካሮትን ወደ ሳንቲሞች መለወጥ ይችላል።
ትሬደር (Trader)
በተቀበሉት እንቁዎች የቡድን አጋሮችን መፈወስ።
አንድ ሳይሆን ሁለት እንቁዎችን መሰብሰብ መቻል።
15 ሳንቲሞችን ሲሰበሰቡ ፣ 2 እንቁዎችን ማግኘት መቻል።
ባርቤሪያን (Barbarian) - (Clash of Clans)
ብዙ ጠላቶችን ካሸነፉ በኋላ ወደ ልዩ ጠንካራ ባርቤሪያነት መቀየር።
ሌላ ባርቤሪያዊ ቡድንዎን ከተቀላቀለ ፣ ወደ ልዩ ጠንካራ ባርቤሪያነት መቀየር።
ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የሚችል ፣ የቅርብ ርቀት ተዋጊ።
ጉብሊን (Goblin) - (Clash of Clans)
ማግኘት የሚችሉት የወርቅ ሳንቲም መጠንን ፣ ወደ 6 ያሳድጋል።
ጎብሊኖች ሲዋሃዱ ፣ 15 ሳንቲሞችን ያስገኛሉ።
6 ሳንቲሞችን ይሰጣል።
ግሬግ (Greg)
ዛፎችን በሁለት እጥፍ ፍጥነት መቁረጥ መቻል።
ከዛፎች ብዙ ሽልማቶች ማግኘት።
ዛፎችን በመቁረጥ ፣ ሽልማቶችን ማግኘት።
ችክን (Chicken) - (Hay Day)
በጊዜ ሂደት እስከ 3 ጫጩቶችን መጨመር።
ማግኘት የሚችሉት ቱርቦዎች መጠንን ወደ 2 ያሳድጋል።
2 ተጨማሪ ቱርቦዎችን ይሰጣል።
ኤል-ኮስቶ (El-Costo) - (Brawl Stars)
5 ጠላቶችን ካሸነፈ ፣ ክርኑን በመጠቀም ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ።
ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ የክርን ቡጢ።
ጥቃትን መቋቋም የሚያስችለው ፣ ከፍተኛ የህይዎት መጠን።
ኮልት (Colt) - (Brawl Stars)
4 ጠላቶችን ካሸነፈ በኋላ የጥይት ናዳን ማርከፍከፍ።
ከፍተኛ ጉዳትን የሚያደርስ ፣ የጥይት ናዳ።
የርቀት ውጊያ ላይ ከፍተኛ ጉዳትን ማድረስ የሚችል ተዋጊ።
ብርቅዬ ገፀ-ባህሪያት፡
ኒታ (Nita) - (Brawl Stars)
ከተሸነፈች ፣ ድቧን መጥራት መቻል።
ቡድንዎ ጠላቶችን ሲያሸንፍ ፣ ድቡ ይበልጥ ጠንካራ መሆን።
ቡድንዎን የሚጠብቅ እና የሚያግዝ ኃይለኛ ድብ መጥራት።
ቤያ (Bea) - (Brawl Stars)
በመንጋዋ ውስጥ ብዙ ተጨማሪ ንቦች አሏት።
ንቦቹ ለረጅም ጊዜ ይቆያሉ።
መንጋዎችን ከሰበሰበች በኋላ እራሷን በንቦች ታስከብባለች።
ሜዲክ (Medic) - (Boom Beach)
በሚቆምበት ወቅት ፣ ፈዋሽ ጥቅሎችን ይጥላል።
ፈጣን እና ቋሚ በሆነ ሁኔታ ራሱን ይፈውሳል።
በጊዜ ሂደት የቡድን አጋሮችን ይፈውሳል።
ዳይናማይክ (Dynamike) - (Brawl Stars)
ሁለት ፈንጂዎችን ይጥላል።
ረጅም ርቀት ጥቃቶችን ማድረስ ይችላል።
ግዙፍ ርችቶችን ይጥላል።
ሆግ ራይደር (Hog Rider) - (Clash of Clans)
ቱርቦው ለረዥም ጊዜ ይቆያል።
ቱርቦው በፍጥነት ይሞላል።
ሣሮች ፣ ቱርቦውን ይበልጥ ይጨምራሉ።
ፓም (Pam) - (Brawl Stars)
የፈውስ ጣቢያው ጉዳት ሲደርስበት ፣ የቡድን አጋሮችዎን ይፈውሳል።
የፈውስ ጣቢያውን መክፈቻ ድግምት ይከፍታል።
ሳጥኑን ሲከፍቱ ፣ የፈውስ ጣቢያው ይገነባል።
ዊዛርድ (Wizard) - (Clash of Clans)
በአንድ ጊዜ ሁለት ድግምቶችን መያዝ ይችላል።
ከጭራቆች ድግምቶችን የማግኘት ዕድልን ይጨምራል።
የተለያዩ የድግምት ኃይሎችን ይሰጣል።
ልዩ ገፀ-ባህሪዎች
አርምድ ሂለር (Armed Healer) - (Clash of Clans)
ሳጥኑን ሲከፍቱ የቡድን አጋሮችዎ ይፈውሳሉ።
የቡድንዎን ህይዎት በ600 ይጨምራል።
የቡድንዎን HP በ400 ያጨምራል።
ማክስ (Max) - (Brawl Stars)
ጠላቶችን ከገደሉ በኋላ ቱርቦዎች ለረዥም ጊዜ ይቆያሉ።
ቱርቦዎቹ ቶሎ ይሞላሉ።
ለቡድን አጋሮችዎ ቱርቦን ያስጀምራል።
ሮያል ኪንግ (Royale King) - (Clash Royale)
አዳዲስ ነገሥታትን ሲያገኙ ተጨማሪ ምልምሎችን ያሰማራል።
ምርጥ ተመልማይ የሚያስገኝ ፣ የሮያል ድግምት ይሰጣል።
ሳጥኑን ሲከፍቱ ፣ ንጉሳዊ ምልምሎችን ያሰማራል።
ሞርቲስ (Mortis) - (Brawl Stars)
ሞተው የተነሱ ጭራቆችን ወደ ሌሊት ወፍነት ይለውጣል።
እስከ 4 የተሸነፉ ጭራቆችን ፣ ከሞት ማስነሳት ይችላል።
እስከ 4 የሚደርሱ ጭራቆችን ከሞት ማስነሳት ፣ እና ቡድንዎን እንዲቀላቀሉ ማድረግ ይችላል።
ዊች (Witch) - (Clash of Clans)
ተጨማሪ አጽሞችን መጥራት ይችላል።
ለአጽሞቹ የድግምት ኃይልን መስጠት ይችላል።
አጽሞችን በተደጋጋሚ መጥራት ይችላል።
ባርቤሪያን ኪንግ (Barbarian King) - (Clash of Clans)
የጠላትን መንጋጭላ የሚያወልቅ ኃይለኛ ቡጢ።
ከጥቃት ነፃ በሆነ ወቅት ፣ ቀስ በቀስ ራሱን መፈወስ።
የቡድን አጋሮችዎ ፣ በፍጥነት ጥቃት እንዲያደሱ ማስቻል።