
ተሰላፊዎች፡-
ተከላካይ፦ ዴሪክ ዋይት
አጥቂ ተከላካይ፦ ጄይለን ብራውን
አጥቂ አማካኝ፦ ጄሰን ታተም
አጥቂ፦ ክሪስታፕስ ፖርዚንጊስ
መሃል፦ አል ሆፎርድ
ጠቃሚ ነጥብ፡- ሴልቲኮች ወጣት እና ጎበዝ ተጫዋቾች ያሏቸው ሲሆን ፥ አቅማቸውን ይበልጥ ከፍ ለማድረግ አሪፍ ጨዋታን መፍጠር የሚችሉትን "ምርጥ ሶስቶች" ፣ ታተም ፣ ብራውን እና ፖርዚንጊስን ይጠቀሙ።
ተሰላፊዎች፡-
ተከላካይ፦ ዲ`አንጀሎ ረስል
አጥቂ ተከላካይ፦ ኦስተን ሪቭስ
አጥቂ አማካኝ፦ ሌብሮን ጄምስ
አጥቂ፦ ጃሬድ ቫንደርቢልት
መሃል፦ አንቶኒ ዴቪስ
ጠቃሚ ነጥብ፡ ሌከሮቹ ከ2021-2022 አሳዛኝ የውድድር ዘመን በኋላ ወደ ቀድሞ አቋማቸው የተመለሱ ሲሆን ፣ ጥሩ ተከላካዮችን ወይም 3&D ተጫዋቾችን በመጠቀም ሻምፒዮን መሆን ይችላሉ።
አሰላለፍ፡
ተከላካይ፦ ክሪስ ፖል
አጥቂ ተከላካይ፦ እስቲፍ ክሪ
አጥቂ አማካኝ፦ ክሌይ ቶምፕሰን
አጥቂ፦ አንድሪው ዊጊንስ
መሃል፦ ድሬይሞንድ ግሪን
ጠቃሚ ነጥብ፡- ጎልደን ስቴት ዎርየርስ ጠንካራ የመሃል ተጫዋች ድክመት አለባቸው ፥ ጠንካራ የመሃል ተጫዋች በማሰለፍ ቡድኑን ጠንካራ ማድረግ ይችላሉ።
አሰላለፍ፡
ተከላካይ፦ ብራድሊ ቤል
አጥቂ ተከላካይ፦ ዴቪን ቡከር
አጥቂ አማካኝ፦ ጆሽ ኦኮጊ
አጥቂ፦ ኬቨን ዱራንት
መሃል፦ ዲአንድሬ አይቶን
ጠቃሚ ነጥብ፡- ኬቨን ዱራንት እና ቤልን የመሰሉ ኮኮብ ተጫዋቾችን በማካተት ፊኒክስ ሰኖች አይበገሬ ቢሆኑም ፥ የበለጠ የተዋቀረ አሰላለፍ በማድረግ እና ጠንካራ ተከላካይ ተጫዋቾች በማካተት ፥ እነዚህን ክፍተቶች መሙላት ይችላሉ።
አሰላለፍ፡
ተከላካይ፦ ጅሩ ሆሊደይ
አጥቂ ተከላካይ፦ ግሬይሰን አለን
አጥቂ አማካኝ፦ ክሪስ ሚድልተን
አጥቂ፦ ያኒስ አንቲቶኮዎምቦ
መሃል፦ ብሩክ ሎፔዝ
ጠቃሚ ነጥብ፡ የበክስ አሰላለፍ ከ2021 ጀምሮ ተመሳሳይ በመሆኑ ፣ አሪፍ አቀባይ እና ጎል አግቢ ተጫዋቾችን በማሰለፍ አጨዋወታቸውን ይበልጥ ማሻሻል ይችላሉ።
አሰላለፍ፡
ተከላካይ፦ ጀማል ሙራይ
አጥቂ ተከላካይ፦ ኬንታቪየስ ካልድዌል-ፖፕ
አጥቂ አማካኝ፦ ሚካኤል ፖርተር ጁኒየር
አጥቂ፦ አሮን ጎርደን
መሃል፦ ኒኮላ ጆኪች
ጠቃሚ ነጥቦች፡- ነጌቶች ጠንካራ ቡድን ቢሆንም ፣ ጠንካራ ተከላካይ እና ጎል አስቆጣሪ ሁለገብ ተጫዋች ማሰለፍ ያስፈልጋል።
አሰላለፍ፡
ተከላካይ፦ ማርከስ ስማርት
አጥቂ ተከላካይ፦ ዴዝመንድ ቤን
አጥቂ አማካኝ፦ ጆን ኮንቻር
አጥቂ፦ ጄረን ጃክሰን ጁንየር.
መሃል፦ ስቲቨን አዳምስ
ጠቃሚ ነጥብ፡- ግሪዝሊዎች ጃ ሞራንትን ይዘው አይበገሬ ናቸው። ሆኖም ከውስጥም ከውጭም ጥሩ መጫወት የሚችል ተጫዋች መጠቀም ይመከራል።
አሰላለፍ፡-
ተከላካይ፦ ጄምስ ሀርደን
አጥቂ ተከላካይ፦ ታይሪስ ማክሲ
አጥቂ አማካኝ፦ ቶቢያስ ሃሪስ
አጥቂ፦ ፒ.ጀ ተከር
መሃል፦ ጆል ኢምቢድ
ጠቃሚ ነጥብ፡- የሃርደንን ውሳኔ እስከሚያገኙ ፥ ጎበዝ ጎል አስቆጣሪ እና ተከላካይ ተጫዋች በማሰለፍ ቡድኑን ያሻሽሉ።
አሰላለፍ፡
ተከላካይ፦ ዳሪየስ ጋርላንድ
አጥቂ ተከላካይ፦ ዶኖቫን ሚቼል
አጥቂ አማካኝ፦ ማክስ ስትረስ
አጥቂ፦ ኢቫን ሞብሊ
መሃል፦ ጃሬት አለን
ጠቃሚ ነጥብ፡- ዶኖቫን ሚቼል ቡድኑን መቀላቀሉን ተከትሎ ፣ የካቪሊርስን የማሸነፍ ዕድል ከፍ ለማድረግ ጠንካራ ተከላካይ ተጨዋች ማሰለፍ ይመከራል።
አሰላለፍ፡-
ተከላካይ፦ ታይለር ሄሮ
አጥቂ ተከላካይ፦ ጆሽ ሪቻርድሰን
አጥቂ አማካኝ፦ ጂሚ በትለር
አጥቂ፦ ኬቨን ላቭ
መሃል፦ ባም ኣዲባዮ
ጠቃሚ ነጥብ:- ማያሚ ሂት ደካማ ተቀያሪ ተጫዋቾች ያሉት በመሆኑ ፣ የኬቨን ላቭን እርጅና መሸፈን የሚችል ጥሩ መጫወት የሚችል ወይም ከርቀት ጎል ማስቆጠር የሚችል ተጫዋች ይጠቀሙ።
ይህ የደረጃ ዝርዝር ፣ ቡድኖቹ አሁን ላይ ባለቸው አቋም ላይ የተመሰረተ ነው። ሆኖም ግን እንደ አጨዋወትዎ ፣ ከፍላጎትዎ ጋር ተስማሚ የሆኑ ሌሎች ቡድኖችን ማግኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ ጠቃሚ ምክሮች እና መረጃዎች በNBA 2K24 MyCareer ውስጥ የአጨዋወት አቋምዎን መሰረት ያደረጉ በምርጥ ቡድኖች ዙሪያ የተዘጋጀ መመሪያችንን ይመልከቱ።