icon-menu.svg

Estás suscrito a Chefbook

Barra libre de artículos de viajes

SUSCRÍBETE a Chefbook por 2,99€/semana

IVA incluido y no te pierdas nada.

በ2024 ኦነር ኦፍ ኪንግስ ላይ የሚገኙ ምርጥ ገፀ-ባህሪዎች ደረጃ ዝርዝር 

ታዋቂው የቻይና ሞባይል MOBA ጌም ሆነር ኦፍ ኪንግስ ፣ እ.ኤ.አ. በ2015 ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ አውሮፓ ላይ ስራውን ጀምሯል። በቲሚ ስቱዲዮ ግሩፕ ፣ በቴንሰንት ጌምስ እና የቴንሰንት ጌምስ እህት ኩባንያ በሆነው ሌቭል ኢንፋይናይት ፣ የተሰራው ይህ ጌም ፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ተጫዋቾችን ቀልብ መሳብ ችሏል። በኢ-ስፖርት የዓለም ዋንጫ ከተዋወቀ በኋላ ፥ እ.ኤ.አ ከሰኔ 20 ፣ 2024 ጀምሮ ለአውሮፓውያን ተጫዋቾች ለጨዋታ በቅቷል። 

ሆነር ኦፍ ኪንግስን በቀላሉ መጀመር እንዲያስችልዎ ፣ ጌሙ ውስጥ የሚገኙ ምርጥ ሻምፒዮኖችን ዝርዝር አዘጋጅተናል። ይህም ዝርዝር ፣ ከመጀመሪያው ጀምሮ አጨዋወትዎን ለማመቻቸት እና የተጨዋቾች ምርጫ ሂደትዎን እንዲያቀል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። 

ሻምፒዮኖቹን ከምድብ ኤስ (ከፍተኛ) ፣ እስከ ምድብ ሲ (ዝቅተኛ) ድረስ በአራት ደረጃዎች ከፋፍለናቸዋል።  

ምድብ - ኤስ (ሊጫወቱባቸው የሚገቡ ገፀ-ባህሪዎች) 

  • ሰን ሳይ 

  • ካይ 

  • ላም 

  • ናኮሩሩ 

  • ይንግ 

  • ኮንግ ሚንግ 

  • ዦው ዩ 

  • ዩዋንፋንግ 

  • ኤሪን 

  • ሌዲ ሰን 

  • ዦንግ ፊ 

  • ዦንግ ጆው 

  • አታ 

  • ዮን ዦንጂን 

  • ሊ ባይ 

  • ሻንጓን ዋኒ`ር 

  • ኤሌሲዮ 

ምድብ - ኤ (ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ገፀ-ባህሪዎች) 

  • ሜንኪ 

  • ዣው ዱን 

  • ሉ ቡ 

  • ሊያም ፑ 

  • ሙላን 

  • ፉዚ 

  • ሊ ዥን 

  • ዣው የንi 

  • ዳያን ዌይ 

  • ላን 

  • ሊን ዋን 

  • ኑዋ 

  • ዳዮ ቻን 

  • ዋንግ ዣው 

  • ዣን ቺ 

  • ማይ ሽራኑዊ 

  • ሲዮ ኪያው 

  • ዣው ጀንሊ 

  • ሉባን ቁ. 7 

  • ሃው ይ 

  • ማርኮ ፖሎ 

  • ኮንሶርት ዩ 

  • ጎንግሱን ዩ 

  • ታይ ዋይ 

  • ያሪያ 

  • አቴና 

  • ቻርሎቴ 

  • ዢንግ 

  • ቻ`ኔ 

  • ስኮንግ ዥን 

ምድብ - ቢ (መካከለኛ ብቃት ያላቸው ገፀ-ባህሪዎች) 

  • ጓን ዩ 

  • አርተር 

  • ው ዪን 

  • ዩኣንግ ዥ 

  • ዢሺ 

  • ዥንጊስ ካሃን 

  • ዢ ያ 

  • ሼልደን 

  • ዡ ባጂ 

  • ካይ ዌንዢ 

  • ሊው ሻን 

  • ቢያን ኪ 

  • ሰን ዉ`ኮንግ 

  • ሰን ቢን 

  • ሸን ሜንግሺ 

  • ሲማ ዪ 

  • ዪ ሺንግ 

  • ጋንግዢያንግ ሞይ 

  • ሂያን 

  • አንጀላ 

ምድብ - ሲ (አነስተኛ ብቃት ያላቸው ገፀ-ባህሪዎች) 

  • ሞዚ 

  • ሚንግ 

  • ሳንግ ኪ 

  • ኋንግ ዧንግ 

  • አጉቶ 

  • ያኦጂን 

  • ሉና 

  • ዲ ሬንጂ 

  • ሊው ቤንግ 

  • ነዛ 

  • ሱ ሊ 

  • ኒዎሞ 

  • ዳርማ 

  • ሉባን ማስተር 

  • ታይግረስ 

  • ዳጂ 

  • ጉዊ ጉዚ 

  • ሊንግ ሺን 

ማሳሰቢያ፡- ይህ ዝርዝር የምርጫ ሂደትዎን ለማገዝ ታልሞ ብቻ የተዘጋጀ መመሪያ ነው እና አዳዲስ ማሻሻያዎች እና ለውጦች ሲኖሩ ዝርዝሩ ሊለወጥ ይችላል። የአጨዋወት ዘይቤዎን እና ፍላጎትዎን መሰረት በማድረግ የተለያዩ ገፀ-ባህሪዎችን በራሰዎ ምርጫ ቢሞክሩም ጥሩ ልምድ ሊያስገኝሎትም ይችላል።

icon-x.svg

icon-x.svg

You are in offline mode !