icon-menu.svg

Estás suscrito a Chefbook

Barra libre de artículos de viajes

SUSCRÍBETE a Chefbook por 2,99€/semana

IVA incluido y no te pierdas nada.

EA Sports FC 25 ላይ ልዩ የኳስ ብቃቶችን እና የባለ5 ኮኮብ ጥበቦችን እንዴት መተግበር ይቻላል? 

በ EA FC 25 ፣ ኳሰን እንደለብ ለማንቀሳቀስ እና ተጫዋቾችን ለማደናገር ልዩ የኳስ ጥበቦችን መጠቀም ወሳኝ ነው። ባለ 5-ኮከብ የክህሎት ደረጃ ያላቸው ተጫዋቾች ግብ እንዳያስቆጥሩ ለመከላከል ወይም ኳስን ለመንጠቅ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ፥ ስለዚህ እነዚህን ክህሎቶችን በማወቅ አጨዋወትዎን ማሻሻል እና ብቃትዎን በመጠቀም ተቃራኒ ቡድኖችን ላይ ጫና መፍጠር ይችላሉ። 

ባለ 5-ኮከብ ክህሎት ያላቸው ተጫዋቾች ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ፣ ቁልፍ ክህሎቶች መካከል፡- 

  • አድቫንስድ ሬንቦ ፍሊክ፡- በቀኝ በኩል የሚገኘውን ማሽከርከሪያ (RS) አንዴ ወደታች ፣ ከዚያ ወደ ላይ ሁለት ጊዜ መግፋት። 

  • ኢላስቲኮ እና ሪቨርስ ኢላስቲኮ፡- L2/LTን በመያዝ ፣ በቀኝ በኩል የሚገኘውን ማሽከርከሪያ (RS) ከግራ ወደ ቀኝ ወይም ከቀኝ ወደ ግራ በግማሽ ክብ ማንቀሳቀስ። 

  • ፍሊፕ ፍላፕ፡- RSን ወደ ቀኝ በመግፋት ፣ ከዚያ ወደ ግራ ማሽከርከር። 

  • ትሪፕል ኢላስቲኮ፡- RSን በመጠቀም ፣ ከላይ ጀምሮ ከቀኝ ወደ ግራ በግማሽ ክብ ማሽከርከር። 

  • ስታንዲንግ ሶምበሬሮ ፍሊክ፡- RSን ሁለት ጊዜ ወደ ላይ ከዚያ ወደ ታች መግፋት። 

እነዚህን እንቅስቃሴዎችን በመጠቀም በተቃራኒ ቡድን ተጫዋቾች የማይጠበቁ ልዩ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ይችላሉ። ጨዋታዎች ላይ እነዚህን ክህሎቶች በአግባቡ ለመተግበር እና ጥቅም ላይ ማዋል ይችሉ ዘንድ ፣ ቀድመ ቢለማመዷቸው ይመከራል። 

EA FC 25 እንደ ሲዝን ፓሶች ያሉ አዳዲስ አማራጮችን ያካተተ ሲሆን ፣ ይህም በተጫወቱ እና የተለያዩ ደረጃዎችን ባሳደጉ ቁጥር የተለያዩ ነፃ እና የክፍያ ሽልማቶችን ማግኘት ያስችልዎታል። ኬሪየር ሞድ ላይም ፣ ስለአጨዋወትዎ አስተያየት ሊያገኙበት የሚችሉ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጭም ተካቷል። በፋብሪዚዮ ሮማኖ አማካኝነት የሚቀርቡ የዝውውር ዜናዎች ጨዋታውን በገሃዱ ዓለም የሚደረግ የእውነታ ዘውግ ይሰጡታል። ፕሮ ሞድ ላይም የቡድኖችን ግንኙነት የሚያሻሽል የተጫዋቾች ልብስ መቀየሪያ ክፍል ያለው የተሻሻለ አማራጭን ያካትታል። 

icon-x.svg

icon-x.svg

You are in offline mode !