icon-menu.svg

Estás suscrito a Chefbook

Barra libre de artículos de viajes

SUSCRÍBETE a Chefbook por 2,99€/semana

IVA incluido y no te pierdas nada.

የRoblox Gym Simulator ላይ ሊጠቀሙባቸው የሚገቡ ኮዶች ዝርዝር 

የRoblox Gym Simulator ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ለማድረግ እና ሳቢ የሆነ አቋም ለመገንባት ዝግጁ ነዎት? እንዴታ ከሆነ መልስዎ ፥ ክብደትን ከማንሳት በተጨማሪ የስፖርት ሂደትዎን ይበለጥ ሊረዱ የሚችሉ የኮዶች ዝርዝር አዘጋጅተንልዎታል። እነዚህ ኮዶች ጡንቻዎትን ለማፈርጠም ብቻ ሳይሆን ፣ ደረጃዎን ማሻሻል የሚችሉባቸው ቆንጆ ቆንጆ የቤት እንስሳትን የራስዎ ማድረግ የሚያስችልዎ የጌም ውስጥ ገንዘቦችን የማግኘት እድል ይሰጥዎታል።  

እነዚህ ኮዶች ከቤት እንስሳቶች በተጨማሪ ፣ የጂም ቆይታዎን ይበልጥ የሚያጎለብቱ እንደ ፕሮቲኖች እና ኃይል ሰጪ መጠጦችን እንዲያገኙ ያስችሉዎታል። የጂሙ ንጉሥ ወይም ንግሥት ሊያስብልዎ የሚችሉትን እና ለጥቅምት 2024 የተዘጋጁትን አዳዲስ ኮዶችን እንደሚከተለው አስቀምጠናል። 

ለጥቅምት 2024 የተዘጋጁ ኮዶች ዝርዝር፦ 

  • HALLOWEEN፦ 500 ከረሜላዎች 

  • NEWWORLD፡- 5ሺ ፋንጎች 

  • Superhero፡- 1ሺ ፋንጎች 

  • FRIENDTRAINER፦ 500 አስማታዊ ክሪስታሎች 

  • shell፦ ነፃ ሽልማቶች 

  • rich፦ 2 ወሳኝ ዘይቶች 

  • 50M፦ 2 ስፒኖች 

  • STAMINA፦ 2 ኃይል ሰጪ መጠጦች 

  • NEW፦ 1 ስፒን 

  • strength፦ 2 ፕሮቲኖች 

  • SORRY፡- 1 ስፒን 

መልካም ዜና! አሁን ላይ ምንም ጊዜያቸው ያለፈ ኮዶች ባለመኖራቸው ፣ ሁሉንም ኮዶች እንደምርጫዎ መጠቀም ይችላሉ! 

ሽልማቶችዎን ለመውሰድ እነዚህን ሂደቶች ይከተሉ፦ 

  • Roblox ላይ Gym Simulator ይክፈቱ። 

  • በስክሪንዎ ግራ በኩል "Buy" የሚለውን ይጫኑ። 

  • መደብሩ ውስጥ እንደገቡ  "Code" የሚለውን አማራጭ ይጫኑ። 

  • ኮድዎን በማስገባት “Confirm” የሚለውን አማራጭ በመጫን ይጨርሱ። 

ማስታወሻ፦ ስህተትን ለማስወገድ ኮዶቹን በትክክል መስገባትዎን ያረጋግጡ። 

እነዚህን ኮዶች በመጠቀም የሚያገኟቸው ሽልማቶች ፥ የጨዋታ ልምድዎን እና አቋምዎን ማሳደግ ከመቻላቸውም በላይ ፣ ከአንጋፋ ተጫዋቾች ጎራ መመደብ እንዲችሉ ይረዱዎታል። እንደ ፕሮቲን እና ኃይል ሰጪ መጠጥ መሰል ሽልማቶችን በመውሰድ የቅርፅ እና የአቋም ግንባታዎን ያፋጥኑ። በተጨማሪ አዳዲስ ኮዶች በየጊዜው ስለሚለቀቁ ፣ መከታተልዎን አይርሱ። 

ምን እየጠበቁ ነው? አሁኑኑ ወደ Gym Simulator!  

መልካም ስፖርት! መልካም ጨዋታ! 

 

icon-x.svg

icon-x.svg

You are in offline mode !