icon-menu.svg

Estás suscrito a Chefbook

Barra libre de artículos de viajes

SUSCRÍBETE a Chefbook por 2,99€/semana

IVA incluido y no te pierdas nada.

የRoblox Cabin Crew Simulator ላይ ሊጠቀሟቸው የሚገቡ ኮዶች ዝርዝር 

Cabin Crew Simulator ላይ የአየር መንገድ ባለቤት በመሆን ፥ ለተሳፋሪዎችዎ የማይረሳ ተሞክሮ ለማቅረብ ዝግጁ ነዎት?  

አየር መንገድዎ ፣ አዲሱን A380 አውሮፕላን ጨምሮ በአጠቃላይ አስራ አንድ አውሮፕላኖች እና ከሃያ በላይ የሚሆኑ ጣፋጭ ምግቦችን ከባለ አምስት ኮከብ አገልግሎት ጋር በመስጠት ተሳፋሬዎችዎን ማስደሰት እና የድርጅትዎን ዝና መገንባት የሚያስችልዎ አስደሳች ጌም ነው። 

አየር መንገድዎን ይበልጥ ለማሳደግ እና ነገሮችን ይበልጥ ለማሻሻል ፣ ጥቅምት 2024 ላይ የሚያገለግሉ የኮዶች ዝርዝር አዘጋጅተናል።  እነዚህም ኮዶች አገልግሎት አሰጣጥዎን ፣ አውሮፕላኖችዎን እና በረራዎችዎን የተሳኩ ማድረግ የሚያስችሉ ነፃ Skybuxሶችን ማግኘት ያስችልዎታል። 

ለጥቅምት 2024 የተዘጋጁ ኮዶች ዝርዝር፦ 

  • 200m: 2k skybux 

  • gear: 2k skybux 

  • ally: 1.2k skybux 

  • myles: 2k skybux 

  • airport: 1.2k skybux 

  • star: 1.5k skybux 

  • customize: free skybux 

  • decoration: free skybux 

  • 100m: free skybux 

  • service: 1.4k skybux 

  • boba: 1.5k skybux 

  • galley: 1.2k skybux 

  • badge: 1.4k skybux 

  • jetway: 1.2k skybux 

የቆዩ ወይም የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱ ኮዶች፡- 

  • snow 

  • pilot 

  • landing 

  • airstars 

  • captain 

  • Airliner 

  • Cruising 

  • Triplee7 

  • Flying 

  • Mission 

  • Wheelsup 

  • Takeoff 

ኮዶቹን ጥቅም ላይ ማዋያ ሂደቶች፡- 

  1. Cabin Crew Simulatorን ይክፈቱ። 

  1. በግራ ገርጌ በኩል የሚገኘውን ምልክት ይጫኑ። 

  1. ኮዱን ያስገቡ። 

እነዚህን ኮዶች አሁኑኑ በመጠቀም አየር መንገድዎን ወደ ተሻለ ደረጃ ያሳድጉ! አዳዲስ ተጨማሪ ዜናዎች እንዳይመልጥዎ መከታተልዎን አይርሱ።  

መልካም በረራ! 

 

icon-x.svg

icon-x.svg

You are in offline mode !