
Cake Off ፣ ተጫዋቾች ጣፋጭ ኬኮችን የሚጋግሩበት እና የሚወዳደሩበት አዝናኝ የRoblox ጌም ሲሆን ፥ አዘጋጆቹም ጌሙን ይበልጥ አስደሳች እና አዝናኝ ለማድረግ ፣ ተጫዋቾች ልዩ ልዩ ሽልማቶችን እና የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን እንዲያገኙ የሚያስችሏቸውን ፣ ልዩ ኮዶች አዘጋጅተዋል። በ2024 አገልግሎት ላይ ሊያውሏቸው የሚችሉ የኮዶች ዝርዝር እና እንዴት እንደሚጠቀሙባቸው ቀጥለን አስቀምጠናል።
CAKELOVE፡- ይህ ኮድ ኬኮችዎን ማሻሻል እንዲችሉ የሚያግዙ ፣ ተጨማሪ ሳንቲሞችን ያስገኝልዎታል።
YUMMYCAKES፦ ይህን ኮድ መጠቀም ፥ ገፀ-ባህሪዎን ማሳመር እና ማስጌጥ ያስችልዎታል።
SWEETDEAL፡- ይህን ኮድ ደግሞ ጌሙ ውስጥ ለሚያደርጓቸው ግዢዎች ቅናሽ እንዲያገኙ ይረዳዎታል።
Roblox ላይ Cake Off ጌምን ይክፈቱ።
በመቀጠል ከእስክሪንዎ ግርጌ ላይ የሚገኘውን የማስተካከያ (settings) ገጽ ይክፈቱ።
“Enter a Code” የሚለውን አማራጭ ይጫኑ።
በመጨረሻም ኮዱን ያስገቡ እና “Submit”ን ይጫኑ።
ያስታውሱ! ፣ ኮዶቹን ያለምንም ስህተት ማስገባትዎን እና የኮዶቹ የአገልገሎት ጊዜ የተገደበ በመሆኑ ፣ አሁኑኑ በመፍጠን ይጠቀሙባቸው ።
እነዚህ ኮዶች የተለያዩ ሽልማቶችን እና ጉርሻዎችን በማግኘት ፣ የተሻሉ ጣፋጭ ኬኮችን በመጋገር ውድድሮችን እንዲያሸንፉ ያስችልዎታል። በተጨማሪም የጌሙ አዘጋጆች አዳዲስ ኮዶችን የሚያጋሩ በመሆኑ ፣ ለተጨማሪ ኮዶች እና ሽልማቶች የCake Off's ማህበራዊ ሚዲያን መከተልዎን ያስታውሱ።
መልካም ጋገራ!