icon-menu.svg

Estás suscrito a Chefbook

Barra libre de artículos de viajes

SUSCRÍBETE a Chefbook por 2,99€/semana

IVA incluido y no te pierdas nada.

Call of Duty: Black Ops 6 ላይ የሚገኙ ምርጥ ስናይፐር ጠመንጃዎች 

የጥበቃ ጊዜው አልቋል! በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Call of Duty: Black Ops 6 ጥቅምት 25 ፣ 2024 ፥ ፒሲ ፣ ፒኤስ-4 ፣ ፒኤስ-5 ፣ ኤክስ-ቦክስ 1 እና ፣ ኤክስ-ቦክስ X/S ላይ ለጨዋታ የበቃ ሲሆን ፣ በውስጡም ለማመን የሚከብዱ እና የልብ አድረስ የሆኑ የጦር መሳሪያዎችን አካቷል። እንደ ብዙ ተጫዋቾች የትኛውን ስናይፐር ጠመንጃ መጠቀም እንዳለብዎ ግራ ተጋብተው ከሆነ ፣ ትክክለኛው ቦታ ላይ መተዋል። 

በቡድን-ግጥሚያዎች ላይ ሊጠቀሟቸው የሚችሉ ብዙ የስናይፐር ጠመንጃ አማራጮች ያሉ ሲሆን ፥ በWarzone Loadout የተዘጋጁትን ዝርዝሮች እንደሚከተለው በምድብ አዘጋጅተናል፡- 

ምድብ S (ሜታ+) 

  • LR 7.62 

ምድብ A (ሜታ) 

  • LW3A1 ፍሮስትላይን 

ምድብ B 

  • DM-10 

  • SWAT 5.56 

ምድብ C 

  • Tsarkov 7.62 

  • AEK-973 

  • SVD 

ይህ ዝርዝር ብዙ ነገሮችን መሠረት በማድረግ የተዘጋጀ ቢሆንም ፣ ሁሉም ተጫዋች የተለያየ አጠቃቀም እና ምርጫ ሊኖረው ስለሚችል ፣ እርስዎም ከአጨዋወት ዘይቤዮ ጋር የሚስማሙ ጠመንጃዎችን ማግኘት እንዲችሉ የተለያዩ አማራጮችን ከመሞከር አይቦዝኑ። Black Ops 6 ላይ ስለሚገኙ ምርጥ የጦር መሳሪያዎች አጠቃላይ ዝርዝር መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ፣ የምናዘጋጃቸውን የተለያዩ መመሪያዎች ይመልከቱ። 

Black Ops 6 ተጫዋቾች የጦር መሣሪያዎቻቸውን ማስተካከል ፣ ካሞዎችን መክፈት የሚያስችላቸው እና የተለያዩ አስደናቂ አማራጮችን ያቀርባል። በተጨማሪም ፣ ጌም ፓስ ላይ የሚገኝ በመሆኑ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ተጫዋቾች በቀላሉ መጫወት ያስችላቸዋል። 

 

icon-x.svg

icon-x.svg

You are in offline mode !