icon-menu.svg

Estás suscrito a Chefbook

Barra libre de artículos de viajes

SUSCRÍBETE a Chefbook por 2,99€/semana

IVA incluido y no te pierdas nada.

FC 26ን አንድሮይድ እና IOS ስልኮች ላይ እንዴት ማውረድ ይቻላል?

ከእንግዲህ በኃላ EA Sports FC 26ን ለመጫወት ኮንሶል ወይም ፒሲ ማስፈለጉ ቀረ! ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ EA Sports FC 26ን እጅዎት ላይ በሚገኝ የአንድሮይድ ወይም IOS ስልክ ላይ ጭነው Ultimate Teamን በቀጥታ መኮምኮም፣ ክለብዎን ሙሉ በሙሉ ማስተዳደር እና ጓደኞችዎ ጋር ግጥሚያዎችን ማድረግ ይችላሉ። 

አንድሮይድ ላይ የመጫን ሂደቱ እጅግ ቀላል ሲሆን፤ በቀላሉ ጎግል ፕሌይ ስቶር ውስጥ EA Sports FC 26 ብለው በመፈለግ፣ ስልክዎት ላይ በመጫን ቀጥታ ወደ EA አካውንትዎ በመግባት ጨዋታዎን መጀመር ይችላሉ። ከዚህ ቀደም VPN መጠቀም ወይም APK ፋይሎች መጫን የመሳሰሉ ውስብስብ እና አሰልች ሂደቶችን ማለፍ አይጠበቅብዎትም። ብቸኛ የሚያስፈልግዎት ቅድመ-ሁኔታ፤ ስልክዎት ላይ 100 ሜባ የሚሆን ነፃ ቦታ እና ጥሩ የኢንተርኔት ግንኙነት ብቻ ነው። 

IOS ላይም እንዲሁ ተመሳሳይ ሂደት ነው። አፕ ስቶርዎን ይክፈቱ እና EA Sports FC 26 ብለው በመፈለግ፣ ስልክዎት ላይ ይጫኑት፣ ጭኖ እንደጨረሰ የEA አካውንት መለያ ቁጥርዎን በማስገባት መጫወት መጀመር ይችላሉ። አለቀ! 

መጫን ከመጀመርዎ በፊት ጥቂት ነገሮችን ሊፈትሹ ይገባል። የመተግበሪያ ዝመናዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ስለሚለቀቁ፣ ስልክዎት ላይ ከ100 እስከ 150 ሜባ የሚሆን ነፃ ቦታ እንዳለዎት እና በፍጥነት ማውረድ፣ እንዲሁም አውቶማቲክ ዝመናዎችን ወዲያው ማግኘት እንዲችሉ አስተማማኝ የኢንተርኔት ግንኙነት እንዳለዎ ያረጋግጡ። 

እንዲሁም አባሪ መተግበሪያው ማንኛውም ቦታ ሆነው Ultimate Teamዎን ማስተዳደር አሁንም የሚያስችልዎ በመሆኑ፤ ጌሙን መክፈት ሳይጠበቅብዎ ዝውውሮችን ማስፈጸም፣ ፓኮችን መክፈት ወይም ቡድንዎን ማዋቀር ያስችልዎታል። 

ጌሙን ለማውረድ ሲሞክሩ ማንኛውም እክል ካጋጠመዎ ሁለት መፍትሄዎችን መጠቀም ይችላሉ። ጌሙን ጎግል ፕለይ ወይም አፕ ስቶር ውስጥ ማግኘት ካልቻሉ ለጊዜው VPN በመጠቀም ችግሩን መፍታት ይችላሉ። እንዲሁም ስልክዎ የጌሙን መስፈርት አያሟላም የሚል መልእክት ከመጣልዎ ደግሞ፣ ስልክዎ ላይ የአንድሮይድ ወይም የIOS የቅርብ ጊዜ ስሪት መጫኑን እና ጌሙን ያለምንም እክል የማስተናገድ አቅም እንዳለው ያረጋግጡ። 
 
ሠናይ ጨዋታ! 

icon-x.svg

icon-x.svg

You are in offline mode !